
02 | ፖድካስት | አውደ ትምህርት | ዘሪሁን ይመር |አዲስ ጣዕም | Podcast
Update: 2022-10-24
Share
Description
ይህ የአፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት መሰናዶ፤ በትምህርት ዙሪያ የተዘጋጀ የውይይት አድማስ ነው። በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ እና የትምህርት ስርዓት ላይ ጥልቅ ትንታኔ ተሰጥቶበታል።
አፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት 🎙
የውይይት አድማስ.. እና የባህል ግንኙነቶች .. አማርኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን ማህበረሰቦች በሁሉም የሕይወታቸው ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን የምንዳስስበት... በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም
Comments
In Channel